ሪጅስትራር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ (IT) እና ተዛማጅ ትምህርት ዘርፍ
- የሥራ ልምድ: ከ 2 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ (ሪጅስትራር የሥራ መደብ ) ያለው/ት
የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ክፍል አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ (ሂሳብ እና ፊዚክስ) እና ተዛማጅ ትምህርት ዘርፍ
- የሥራ ልምድ: ከ 5 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላዉ/ት
የማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት ክፍል አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ ( ታሪክ&ጅኦግራፊ ) እና ተዛማጅ ትምህርት ዘርፍ
- የሥራ ልምድ: ከ 5 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላዉ/ት
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ሰሌክት ኮሌጅ አየር ጤና ካምፓስ አዲስ አበባ ኦሪጅናል የትምህርት መረጃና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብእና ኢሜል አድራሻ endalkabate@gmail.com መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡