ሲኒየር ግራፊክስ ኤንድ አኒሜሽን ኦፊሰር
- የትምህርት ዝግጅት: በቪዲዮ ኤዲቲግ፤ በሲኒማቶግራፊ፤ በግራፊክስና አኒሜሽን ትምህርቶች በዲፕሎማ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ: ለዲፕሎማ 5 ዓመት እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 3 ዓመት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ላት
ፊልም ዳይሬክተር
- የትምህርት ዝግጅት: በጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን፤ በስነጽሁፍ እና ተያያዥነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ: ለመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት ቀጥታ በፊልም ስራና ዳይሬክቲንግ የሰራ/ች
ሲኒየር ማርኬቲንግ ኦፊሰር
- የትምህርት ዝግጅት: በማርኬቲንግ፤ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: ለመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት ቀጥታ በማርኬቲንግ ላይ የሰራ/ች
ሲኒየር ብራንድ ኦፊሰር
- የትምህርት ዝግጅት: በማርኬቲንግ፤ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፤ በስለጽሁፍ፤ በጋዜጠኝነት፤ በቲያትሪካል አርትና ተያያዥ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: ለመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት ቀጥታ ከብራንዲንግ፤ ፕሮሞሽን እና ማርኬቲንግ ጋር የተያያዘ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ሲኒየር ኤቨንት ኦፊሰር
- የትምህርት ዝግጅት: በማርኬቲንግ፤ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: ለመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት በማርኬቲንግና ሁነት ዝግጅት ላይ የሰራ/ች፤
HOW TO APPLY
በመሆኑም ከላይ ለተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት የሰው ኃይል ንብረትና ሎጆስቲክ ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ ፡- ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን
ከመስቀል አደባባይ ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ግሎባል ሆቶል (ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ፅ/ቤት) ፊትለፊት ከሚገኘው ኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ፤ ደቡብ ግሎባል ባንክ ያለበት ሕናፃ 10ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011-5-57-34-91 አዲስ አበባ