Job Requirement
የ10ኛ ክፍል ሰርተፍኬት እና ሲቪ ማያያዝ ይኖርቦታል
- የመሸጥ ወይም ሴልስ ክህሎት
- የሚሰራ መንጃ ፍቃድ (ደረቅ 1 እና ከዚያ በላይ)
- ከዚህ በፊት የመሸጥ ወይም ሴልስ ልምድ ያለው ሰው ይበረታታል
How to Apply
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በዋናው መስሪያ ቤት ጃክሮስ ሜታ አለምሙሉጌታ ህንጻ 100 ሜትር ገባ ብሎ ፔፕሲኮ ህንጻ ከ ጥር 12 እስከ ጥር 23, 2017ዓ.ም በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳዉቃለን።