ETHIOPIA
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህር ደረጃ፡- BA ዲግሪ እና ከዚያ በላይ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡- 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት በሂሣብ ሪፖርት ዝግጅት በቂ እውቀት ያለው/ያላት
ተጓዳኝ ስልጠናዎች
- የኮምፒውተር መሠረታዊ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች
- የፒስትሪ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች
- የሚፈለገው የሰው ሃይል ብዛት፡- 2 /ሁለት/
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
አመልካቾች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሥልጠና ኦሪጅናል ማስረጃ እና አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር ቀርባችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ስቴድየም ኢትዮጵያ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ናሽናል ታወር ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 222 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር