የዕለት ገንዘብ ተቀባይ
- በተፈላጊ ችሎታ መሰረት አግባብነት ያለዉየት/ት ዝግጅት እና ደረጃ: በአካዉንቲንግ ፣በኮኦፒሬቲቪ አካዉንቲንግ ፣ባንኪንግ ና ፋይናንስ ፣በአካዉንቲንግ እና ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ዲፒሎማ እና ከዚያ በላይ ያለዉ/ያላት
- የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለመጀመርያዲግሪ እና 2 ዓመት ለዲፕሎማ
ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም:
ደምወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ጥቅማጥቅም፡ 1700/አንድ ሺ ሰባትመቶ/
የሰዉ ሃብት ባለሙያ
- በተፈላጊ ችሎታ መሰረት አግባብነት ያለዉየት/ት ዝግጅት እና ደረጃ: በማነጅመንት ፣በኢኮኖሚክስ ፣በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ፣በኅብረት ስራ ፐርሶኔል ማኔጅመንት ፣በጀኔራል ኮኦፕሬቲቭ እና ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ: 2 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ ለማስተርስ
ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም:
ደምወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ጥቅማጥቅም፡ 1700/አንድ ሺ ሰባትመቶ/
ከፍተኛ አባላት ልማት እና ቁጠባ ባለሙያ
- በተፈላጊ ችሎታ መሰረት አግባብነት ያለዉየት/ት ዝግጅት እና ደረጃ: በማርኬቲንግ ፣በሳይኮሎጂ፣ በጆርናሊዝም፣ በማኔጅመንት አና ሌሎች የማህበራዊ የትምህርት ዘርፎች ዲፕሎማ ና ከዚያ በላይ ያለዉ
- የስራ ልምድ: 4ዓመት ልምድ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት ለማስተርስ
- ብዛት:4
ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም:
ደምወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ጥቅማጥቅም፡ 1700/አንድ ሺ ሰባትመቶ/
ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ
- በተፈላጊ ችሎታ መሰረት አግባብነት ያለዉየት/ት ዝግጅት እና ደረጃ: በአካዉንቲንግ ፣በኮኦፒሬቲቪ አካዉንቲንግ ፣ባንኪንግ ና ፋይናንስ ፣በአካዉንቲንግ እና ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ዲግር እና ከዚያ በላይ ያለዉ/ያላት
- የስራ ልምድ: 4 ዓመት ለመጀመርያዲግሪ እና 2 ዓመት ለማሰተርስ
ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም:
ደምወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ጥቅማጥቅም፡ 1700/አንድ ሺ ሰባትመቶ/
አይቲ እና ኮሙ ኒኬሽን
- በተፈላጊ ችሎታ መሰረት አግባብነት ያለዉየት/ት ዝግጅት እና ደረጃ: በኮምፒዉር ሳይንስ፣ በኮምፒዉተር እንጂሪንግ በአይቲ እና ተመሳሳይ የትምህረት ዘርፍ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ ያለዉ
- የስራ ልምድ: የመጀመርያ ዲግሪ እና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት
ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም:
ደምወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ጥቅማጥቅም፡ 1700/አንድ ሺ ሰባትመቶ/
የፋይናንስ ኃላፊ
- በተፈላጊ ችሎታ መሰረት አግባብነት ያለዉየት/ት ዝግጅት እና ደረጃ: በህብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝ፣በባነኪንግ ና ፋይናንስ፣ በአካዉንቲንግ እና ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ ያለው/ ያላት ስለ IFRS እና PEACH TREE በቂ እዉቀት እና ሰርተፊኬት ያለዉ
- የስራ ልምድ: ለመጀመሪያ ዲግሪ 5/አምስት/ ዓመት ከዚህ ዉስጥ 2/ሁለት/ ዓመት በፋይናንስ ሃላፊነት የሰራ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት በፋይናንስ ኃላፊነት የሰራ/የሰራች
ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም:
ደመወዝ፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ጥቅማጥቅም፡ 1750/አንድ ሺ ሰባትመቶሃምሳ/
HOW TO APPLY
- መመዝገቢ ያቦታ፡ የፋና የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተመሰረዊ የህብረት ስራ ማ ህበር ልደታ ቤቴክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘዉ ዳሽን ኅንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205
- ኦርጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ ማስረጃ የስራ ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡
- የሚቀርበዉ የስራ ልምድ ወቅታዊና ትክክለኛ መሆን ይኖርበታል፤
- በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል ፤
- ለዲፕሎማ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፤
- ምዝገባዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት/ቅዳሜን ጨምሮ/ ይሆናል፤
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ወይም በሚያስመዘግቡት ስልክ ጥሪ ይደረጋል፤
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-62-14-62 በመጠየቅ ማረጋገጥ ይቻላል፤
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፤