ሲቪኦል መሃንዲስ
ሲቪኦል መሃንዲስ: በሲቭል ምህንድስና በዲግሪ የተማረቀ/ች እና በሙያ በኦፊስ ማሀንዲስነት ለ6ዓመት የሰራ/ች ሆና/ኖ ከዚህ በታች አመት በጨረታ ዝግጅት የሰራች
ሪሴፕሽኒስት
ሲቪኦል መሃንዲስ: በ ማኔጅመንት ፣ በሴክሬቴርያል ሳይንስ ወይም በተዛማጅ የሙያ ዘርፍ በዲግሪ የተመረቀች የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያላት
ኤሌክትሮ መካኒክ መሃንዲስ
ሲቪኦል መሃንዲስ: በኤሌክትሮ መካኒክ ምህንድስና ወይም በተዛማጅ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው ለ8ዓመት የሰራ/ች ሆና/ኖ ከዚህ ውስጥ እና በጨረታዝግጅት የሰራ/ች
HOW TO APPLY
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቀን ጀምሮ በ10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመልስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እንድትመጡ
አድራሻ – ልደታ ኤ.አይ.ኤ ህንጻ ፣3ተኛ ወለል፣ ቢሮ ቁጥር 31
ስልክ ቁጥር – 0115-5-57-93-03