እንግዳ ተቀባይ (ሪሴፕሺኒስት)
- የትምህርት ደረጃ: በሴክሬተሪ ሳይንስ እና ቢሮ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ
- ተመሳሳይ የሥራ ልምድ: ዜሮ አመት
የገበያና የሽያጭ ኦፊሰር
- የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግ፣ኤሌትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በኮምፒውተርሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዛ በላይ
- ተመሳሳይ የሥራ ልምድ:አምስት አመትና ከዛ በላይ
አይቲ ኦፊሰር
- የትምህርት ደረጃ: ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዛ በላይ
- ተመሳሳይ የሥራ ልምድ:አምስት አመትና ከዛ በላይ
HOW TO APPLY
ለሥራ መደቦቹ የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለሞያዎች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁንና ማስረጃችሁን ኮፒ አድርጋችሁ እንድታስገቡ አናሳስባለን፡፡
አድራሻ
ሚቸል ኮትስ ኢትዮጵያ
ስልክ: _011 5 516702
ፖስታ ሳጥን ቁ 527
Email mitchellcotts@ethionet.et
አዲስ አበባ