JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ/ድግሪ
- የስራ ልምድ: 0 ዓመት
- ጾታ: ሴት
HOW TO APPLY
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን በመያዝ እስከ መስከረም 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ድረስ ቀበና ጤና ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው ዲማ ልዩ የዐይን ክሊኒክ በአካል ቀርበው ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0118 12 00 00/ 0111 26 16 60 ዲማ ልዩ የዐይን ክሊኒክ