ክፍት የስራ ቦታዎች

Adey Ababa Stadium Hotel

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

1. ሪሴፕሽኒስት

2. ሀውስ ኪፒንግ ባለሞያ

3. ሀውስ ኪፒንግ ሱፐርቫይዘር 1

4. ባርቴንደር አምሺ

5. ዌይተሮች አምሺ

6. ኤፍ ኤንድ ቢ ኮንትሮለር

7. ካሸር አምሺ

8. የባንኩዌት ባለሙያ

9. የሬስቶራንት/ባር/ካፌ ሱፐቫይዘር

10.የላውንደሪ ባለሙያ

Job Requirement

  •  የስራ ዘርፎች የትምህርት ዝግጅት እና/ወይም የስራ ልምድ ያላችሁ

How to Apply

በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች የትምህርት ዝግጅት እና/ወይም የስራ ልምድ ያላችሁ እና በድርጅታችን  ውስጥ መቀጠር የምትፈልጉ ባለሙያዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ የሆቴሉ የሰው ሀብት ቢሮ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻችን ፡ ከቦሌ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ወደ 22 ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ በግ ተራውን አለፍ ብሎ አዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት ዳንዲሮዝ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር E9 ቀጥታ የስልክ ቁጥር 0116359332 ወይም ሞባይል ቁጥር 0920525255 ነው፡፡

related jobs

Job information

Job City

Job Category

Employment Type

Full-Time

Salary

As per company’s salary scale

Career Level

Entry level

Years of Experience

1+

related jobs