1. ግራፊክስ ዲዛይነር እና ዲጂታል ማርኬቲንግ
- የት/ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በማርኬቲንግ እና በግራፊክስ ዲዛይን የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት የሥራ ልምድ
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
2. የገበያ ጥናትና ማስፋፊያ ባለሙያ
- የት/ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ እና ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት የሥራ ልምድ
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
3. የአዲስ አበባ አካባቢውን ሽያጭና ስርጭት አስተባባሪ
- የት/ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣በኢኮኖሚክስ፣በማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ፣ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በግዥና ሰፕላይስ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ: 3 ዓመት የሥራ ልምድ
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
4. ሲ/የውስጥ ኦዲተር
- የት/ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ: 4ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት: 2
የስራ ቦታ፡- 1 አዲስ አበባ 1 አዋሽ መልካሳ
How to Apply
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ ቦሌ ጃፓን ኢምባሲ ፊት ለፊት ገነት ልማት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ዲና ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአካል ማቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን dinainvestmenthr1@gmail.com መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 116 16 16 17 ሞባይል +2519 54 93 96 04 ወይም 8826 መደወል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡