ክፍት የስራ ቦታ በተለያዩ

JERR PLC

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

1. ጁኒየር ኬሚስት

  • የትምህርት ደረጃ:  ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኬሚስትሪ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ሆኖ/ሆና – በዘይት ፋብሪካ ውስጥ በተመሳሳይ ሥራ መደብ ለሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል
  • የሥራ ልምድ:  0/2ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ላት

የሥራ ቦታ: ደ/ብርሃን ጨኪ ፋብሪካ

2. የሽያጭ መሐንዲስ /Sales Engineer/

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ሆኖ/ሆና በዘይት ፋብሪካ ውስጥ በተመሳሳይ ሥራ መደብ ለሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል – በብረታ ብረት ፋብሪካ ውስጥ በሽያጭ መሐንዲስነት ለሠራ ቅድሚያ የሠጠዋል
  • የሥራ ልምድ: 2/4ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ:  ቢሾፍቱ ጄ.ኤስ ብረታ ብረት ፋብሪካ

3. ኬሚስት

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኬሚስትሪ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ሆኖ/ሆና – በዘይት ፋብሪካ ውስጥ በተመሳሳይ ሥራ መደብ ለሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል
  • የሥራ ልምድ: 2/4ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ላት

የሥራ ቦታ: ደ/ብርሃን ጨኪ ፋብሪካ

4. ከፍተኛ የውስጥ ኦዲተር

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኤምኤ ወይንም በቢኤ ዲግረ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ እንዲሁም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ሆኖ/ሆና – በማኑፋክቸሪግ እና ኢምፖርት ኤክስፖርት የግል ድርጅት ውስጥ በአዲትርነት የሥራ ልምድ ያለው/ላት እና የሃገሪቱን የታክስስ ህግ ህግን በተመለከተ በቂ ዕውቀት ላለው ቅድሚያ ይሰጠዋል
  • የሥራ ልምድ:  4/6ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ

5. ሃይጅንና ሳኒቴሽን ባለሙያ

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሃይጅንና ሳኒቴሽ,በኢንቫይሮንመንታል ሳይንስ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ሆኖ/ሆና – በዘይት ፋብሪካ ውስጥ በተመሳሳይ ሥራ መደብ ለሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል
  • የሥራ ልምድ:  5/7ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ: ደ/ብርሃን ጨኪ ፋብሪካ

6. የምርት ሥራ አስኪያጅ ለአልሚ ምግብ ማምረቻ-Production Manager CSB++

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በማኑፋክቸሪንግ፣በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ሆኖ/ሆና – በዘይት ፋብሪካ ውስጥ በተመሳሳይ ኃላፊነት የሠራ/ራች
  • የሥራ ልምድ:  7/9ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ላት

የሥራ ቦታ: ደ/ብርሃን ጨኪ ፋብሪካ

7. ሥራ አስኪያጅ-ማርኬቲንግ መምሪያ

  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ሆኖ/ሆና – በማኑፋክቸሪንግ፣ኢምፖርት ኤክስፖርት የግል ተቋም ላይ በተመሳሳይ የሥራ ኃላፊነት ላይ ለሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
  • የሥራ ልምድ: 8/10ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ ከ4/5 ዓመቱን በኃላፊነት ደረጃ የሠራ/ራች

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በአካል በመቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ  እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፣

ስ.ቁ 0114-671713

Email፡- Jerrhr2021@gmail.com

Eስለድርጅቱ የበለጠ ለማወቅ https://jerr.odoo.com ድህረገፁን ይመለክቱ

related jobs

Ethiopian Securities Exchange
Deadline October 23, 2026
About the Job Program Overview The ESX Young Professionals Program (YPP) is a 12-month, full-time, on-the-job training program designed for talented and highly motivated

AMG Holdings
Deadline October 20, 2026
About US AMG Holdings is a dynamic and diversified enterprise that oversees a strong portfolio of businesses across Ethiopia. Over the years, the company

BSD Design & Management
Deadline November 6, 2026
About the Job Location: Bahir Dar Employment Type: Full time Salary: As per company’s scale VACANCY ANNOUNCEMENT Major Duties and Responsibilities Working on projects

About the Job Job Vacancy Announcement – Addis Ababa Our company is seeking motivated fresh graduates (0-1 years experience) to join our growing team

Job information

Employment Type

Full-Time

Salary

As per Company Scale

Career Level

Entry level

Years of Experience

0-10