1. ጁኒየር የምርት ፋርማሲስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪና ዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
- ብዛት: ዐ4 /አራት/
2. አካውንቲንግ ክለርክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ህጋዊ እውቅና ካለው ኮሌጅ በአካውንቲንግ 1ዐ+3 ያለው/ላት እና ዜሮ አመት የሥራ ልምድ ወይም በአካውንቲንግ 1ዐ+2 እና ዐ2 /ሁለት/ አመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ በሣር ቤት መስመር ከብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል
ስልክ ዐ113 71 1ዐ ዐዐ/ዐ113 71 77 88