1. Inventory Control Officer III
- የትምህርት ደረጃ: MA/BA Degree in Low, Civics, Ethical Education sociology, mgt, public relation or related
- የሥራ ልምድ: 2/4 years experience
2. Project Manager
- የትምህርት ደረጃ: MSc/BSc Degree in Civil Eng./Construction Management, Highway/Bridge/Civil Engineering or related Fields.
- የሥራ ልምድ: 6/8 Years of experience in Road and Bridge Construction from which 5 years on project manager
- ብዛት: 2
3. Construction Supervisor
- የትምህርት ደረጃ: MSc/BSc Degree in Civil Engineering or related Fields
- የሥራ ልምድ: 5/7 Years of Proven experience as construction Engineer 3 years as construction Engineer in Bridge Construction Project
4. Plant/Equipment Manager
- የትምህርት ደረጃ: Diploma or Above in Auto mechanics or another related field
- የሥራ ልምድ: 5 Years of Proven experience in plant/equipment management
5. Pavement/Material Engineer
- የትምህርት ደረጃ: BSc or above in civil engineering or related fields
- የሥራ ልምድ: 5 Years of Proven experience in Road and bridge construction from which 3 years as pavement/material Engineer
6. Project Engineer
- የትምህርት ደረጃ: MSc/BSc Degree in Construction Management, Highway/Bridge/Civil Engineering Or Related Fields
- የሥራ ልምድ: 5/7 years of experience in road and bridge construction from which 3 yeares as a project engineer
7. Structural Engineer
- የትምህርት ደረጃ: BSc in Civil Engineering or related Field
- የሥራ ልምድ: 8 Years of Proven experience in structural engineer from which 5 years bridge construction
- ብዛት: 3
How to Apply
ማሳሰቢያ፡
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት መምሪያ ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በተጠየቀው የሙያ መስክ ያለው እንዲሁም ከግል መስሪያ ቤት የሚመጣ የሥራ ልምድ ግብር የተከፈለበት የሚገልጽ ደብዳቤ/ማስረጃ መያዝ ያለባችሁ ሲሆን ማንኛውም የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘ መሆን ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ በሚጠይቀው የትምህርት ዝግጅት የሰለጠናችሁ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
ለበለጠ መረጃ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011 470-29-94
Website:- www.erc.gov.et