ዳታ ኢንኮደር
- የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣በፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት፣ሰፕላይቼን ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ እና በሙያው 1/3 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት: 2
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የውስጥ ኦዲተር
- የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው 4/2 ዓመት ያገለገለ
- ብዛት: 3
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ሳኒተሪ መሐንዲስ
- የትምህርት ደረጃ: በኤሲስ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የሙያ መስክ የሰለጠነ ሆኖ በሙያው የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኤምኤሲሲ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የሙያ መስክ የሰለጠነ ሆኖ በሙያው የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ያሌው/ላት ሆኖ ከፍተኛ የውሃ መስመር ዝርጋታ፤የጉድጎድ ውሃ ቁፋሮ፤የውሃ ፍሳሽ ማጣሪያ ዲዛይን፤ግንባታ እና ቁጥጥር ሥራ ላይ የሰራ/ች
- ብዛት: 3
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ሲኒየር ፀሐፊ
- የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሴክሬታራያል ሳይንስ ኦፊስ ማኔጅመንት/በቢሮ አስተዳደር ሴክሬተራያል ቴክኖሎጂ(10+3) ወይምደረጃ IV ዲፕሎማና በሙያው 4ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት: 2
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ከፍተኛ ኤሌክትሪካል መሐንዲስ
- የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሪካል መህንድስና ወይም በተመሳሳይ መስክ በሙያው 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ከዚያ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት በሰፋፊ እና ውስብስብ የህፃ ፕሮጀክቶች ላይ የኤሌክትሪክ ሥራዎችን ዲዛይን ቁጥጥር ሥራዎችን የሰራ/ች
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
- የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
- ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 8 54 71 99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡