1. ሲስተም እና ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር
- ተፈላጊ የትምህር ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ /ኤም.ኤስ.ሲ.ዲግሪ በአይቲ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮምፒውተር አኘሊኬሽን፣ ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ እና በተዛማች የትምህርት መስክ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ: 6/4 ዓመት የሰራ/ች
የስራ ቦታ፡- አ.አ
2. ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህር ደረጃ: ቢ.ኤም/ ቢ ዲግሪ በሕግ የትምህርት መስክ
- የስራ ልምድ: 8/6 ከዚህ ውስጥ 2ዓመት በከፍተኛ ባለሙያ የሰራ/የሰራች
የስራ ቦታ፡- አ.አ
How to Apply
- አመልካቾች ፡- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ብቻ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ ፐርሶኔል ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡