1. ጀማሪ ፈረቃ የምርት ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ: በ “Food processing technology, food processing and post-harvest, applied chemistry በዲግሪ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ: የሥራ ልምድ አይጠይቅም
ብዛት:1
2. ፈረቃ የማሽን ረዳት ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ:ከቴክኒክና ሙያ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ:የሥራ ልምድ አይጠይቅም
ብዛት:5
3. ሴክሬተሪ ካሸር
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ:በሴክሬተሪያል ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪ
- የሥራ ልምድ: በሙያው 1 ዓመትና በላይ የሠራ/ች
ብዛት:1
4. ቱልስ ኪፐር
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ:በጀነራል መካኒክና ብረታ ብረት ዲፕሎማ
- የሥራ ልምድ: በሙያው 1 ዓመትና በላይ የሠራ/ች
ብዛት:1
5. የንብረት ሠራተኛ ወይም ስቶር ኪፐር
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ: በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም አካውንቲንግ ወይም በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ
- የሥራ ልምድ:በሙያው 1 ዓመት የሠራ/ች
ብዛት:1
6. ፈረቃ ፓናል ቦርድ ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ:በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪካል መካኒካል Level-4 ወይም Level-2
- የሥራ ልምድ: ለLevel-4 አይጠይቅም ለLevel-2 1 ዓመትና በላይ የሠራ
ብዛት:1
7. ፈረቃ የምርት ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ: በ “Food processing technology, food processing and post-harvest, applied chemistry በዲግሪ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ: በሙያው 1 ዓመትና በላይ የሠራ
ብዛት:2
8. ሃይጂንና ሳንቴሽን ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ:በ”Environmental Health”የመጀመሪያ ድግሪ
- የሥራ ልምድ: በሙያው 1 ዓመትና በላይ የሠራ/ች
ብዛት:1
9. ጀማሪ ሴክሬተሪ ካሸር
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ:በሴክሬተሪያል ሳይንስ Level-2 ያጠናቀቀች
- የሥራ ልምድ: በሙያው 1 ዓመትና በላይ የሠራ/ች
ብዛት:1
10. ፈረቃ መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ: በጀነራል መካኒክና ተዛማጅ የትምህርት መስክ Level-4 COC ያለው
- የሥራ ልምድ:በሙያው 2 ዓመት የሠራ
ብዛት:1
11. ከፍተኛ የንብረት አስተዳደር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ: በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም አካውንቲንግ ወይም በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ
- የሥራ ልምድ:በሙያው 4 ዓመት የሠራ/ች
ብዛት:1
12. የንብረት አስተዳደር ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርትደረጃ: በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም አካውንቲንግ ወይም በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ
- የሥራ ልምድ:በሙያው 6 ዓመት የሠራ/ች
ብዛት:1
የሥራ ቦታ:ገላን 30 ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ
How to Apply
በፋብሪካ፡- ለሠሩ ቅድሚያ ይሰጣል አምልካቾች የግል ሁኔታችሁን የሚገልፅ (CV) ፣የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል (E-mail) አድራሻችን Kunaphroffice@gmail.Com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡