1. ጀማሪ የሂሣብ ባለሙያ
- የትምህርትና የሙያ አይነት: በአካውንቲንግ ወይም ፋይናንስ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ
- የትምህርት ደረጃ:ቢ.ኤ. ዲግሪ
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ደረጃ:9
ብዛት:1
የሥራ ቦታ : አ.አ
2. የአነስተኛ መኪና ሾፌር
- የትምህርትና የሙያ አይነት: ቀለም /3ኛ ደረጃ ወይም ተመሳሳይ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ች
- የትምህርት ደረጃ:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት
ደረጃ:6
ብዛት:1
የሥራ ቦታ : ደርባ ሙገር
3. ከፍተኛ የህግ ባለሙያ
- የትምህርትና የሙያ አይነት: በህግ / በተጨማሪ አፋን ኦሮሞን መናገርና መፃፍ የሚችል
- የትምህርት ደረጃ:ኤል.ኤል ኤም፣ ኤል.ኤል.ቢ
- የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት
ደረጃ:12
ብዛት:1
የሥራ ቦታ : አ.አ
4. የመለስተኛ አውቶቡስ ሹፌር
- የትምህርትና የሙያ አይነት: አውቶመካኒክ፣ቀለም 3ኛ ደረጃ ወይም ተመሳሳይ ደረጃ መንጃ ደቃድ ያለው/ላት)
- የትምህርት ደረጃ:ሌቭል 2፣1፣10ኛ ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ: 2/4/6 ዓመት
ደረጃ:8
ብዛት:1
የሥራ ቦታ : ታጠቅ
How to Apply
ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6 /ስድስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሃብት ሥራ አመራር ቡድን ፣ በአዲስ አበባ ሰው ሃብት ሥራ አመራርና ኮምኒኬሽን ቡድን (በቅሎ ቤት ጠመንጃ ያዥ ኢትዮ. ንግድ ባንክ ዝቅ ብሎ ግሎባል ሆቴል መሻገሪያ ድልድይ ጋራድ ህንፃ 4ኛ ፎቅ) እና በታጠቅ ሰው ሃብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልፃለን፡፡ በሌቨል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/
- ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- ደመወዝ፡- በስምምነት
- ልዩ ጥቅም፡- ለሁሉም የሥራ ቦታ የኢንሹራንስ ሽፋንና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ስልክ፡- ሙገር 0112379015 እ.አ. 0114403023 ታጠቅ 0112601584