JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ፡-የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ
የሥራ ልምድ፡-በሙያው ሁለት ዓመት የሠራ/ች
ተጨማሪ ችሎታ፡- የሥራ መደብ መሠረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት ሆኖ በሲኔት ሶፍት ዌር ላይ ለሠራ/ች ቅድሚያ ይሰጣል
ጥቅማጥቅም፡-
- ከደመወዝ ጋር ተደምሮ የሥራ ግብር የሚከፈልበት ሰርቪስ ቻርጅ
- የህክምና ወጪ 100% ድርጅቱ ይሸፍናል
- 24 ሰዓት የኢንሹራንስ ሽፋን ይኖራል
- ምሳ ለሠራተኞች ድርጅቱ ያቀርባል፡፡
HOW TO APPLY
ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የሥራ ቀናት ያላችሁን የትምህርት፣የሥራ ልምድና የስልጠና ሰነዶች ይዛችሁ በድርጅቱ የአስተዳደርና የሰው ኃይል ቢሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ድርጅቱ ያስታውቃል፡፡
ስልክ ቁጥር 0115 51 56 71
ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አ/ማ