JOB REQUIREMENT
- የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ በህዝብ አተዳደር በሰው ሀብት ስራ አመራር ወይም በማኔጅመንት የስራ ልምድ 5/3 ያለው/ያላት
- እድሜ፡- ከ45 ዓመት ያልበለጠ
- ልዩ ሙያ: የኮምፒውተርር የIFMIS እና የኢስሚስ እውቀት የስልጠና ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፣
ደመወዝ: 10234
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
- የምዝገባው ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የሥራ ልምድና ማስረጃው ላይ አገልግሎት ዘመንና ቀን ወር ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባችሁ የሚገልፅ ደብዳቤ እንዲሁም የስራ ልምድ 6 ወር
- የላለፈው ማለትም የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ፡- በስልክ ይገለጻል፣
- የምዝገባ ቦታ፡- የታ/ህ/ግ/ማስ/ፕሮ/ ጽ/ቤት፣
- አድራሻ፡- ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አጠገብ ከሚገኘው ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አጠገብ
- ስልክ ቁጥር ( 011 557 1269 ፋክስ ቁጥር 011 557 05 89
- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት