አካውንታንት /ACCOUNTANT/
- Qualification: በአካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ ሙያ ዘርፍ በዲግሪ የተመረቀ/ች
- work experience: በቀጥታ አግባብ ባለው ሙያ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 2 (ሁለት)
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሞያ
- Qualification: በሰው ሀብት አስተዳደር ወይም በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ፡፡
- work experience: በቀጥታ ተዛማጅነት ባለው ሙያ 6 ዓመትና ከዚያ በላይ እና ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
- ብዛት፡ 3 (ሦስት)
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ የሥራ ማመልከቻ፣ ሲቪ (CV)፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ኮፒ በአካል በመቅረብ ፒያሣ ከእናት ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኝው የኢትዮ ሴራሚክስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ለይ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የሠው ሀብት መምሪያ ማቅረብ ወይም በኢሜይል መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስልክ +251 907 26 26 26 ፖ.ሣ ቁጥር 5735 Email :- mesfin.matiwos@wudassie.com