የምርት ኢንስፔክሽን አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV
ተፈላጊችሎታ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንጅነሪንግ ወይም አግሪካልቸራል ሳይንስ ወይም ፉድ ሳይንስ እና ፖስት ሃርቨስቲንግ ሃንደሊንግ ወይም ኒውትሪሽን ወይም ፋርማሲ ወይም ኢንዳስተሪያል ኬሚስትሪ, 6 ቀጥታ ከሥራው መደቡ ጋር አግባብነት ያለው ልምድ
የሥራ ቦታ: አ.አ
የመደብ መታወቂያ ቁጥር:10.3/አክ-145
ደሞዝ:10150.00
የስልጠና ባለሙያ III
ተፈላጊችሎታ: በኢንጅነሪንግ ወይም አግሪካልቸራል ሳይንስ ወይም ፉድ ሳይንስ ወይም ኒውትሪሽን ወይም ፋርማሲ ወይም ኬሚስትሪ ወይም ፉድ ሳይንስ እና ፖስት ሃርቨስቲንግ ሃንድሊንግ ቴክኖሎጂ ወይም ዲዛስተር ሪስክ ማኔጅመንት 4 ቀጥታ ከሥራው መደቡ ጋር አግባብነት ያለው ልምድ
የሥራ ቦታ: አ.አ
የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 8.6/አክ-117
ደሞዝ: 8017.00
HOW TO APPLY
በመሆኑም መ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር /1ዐ/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡
አድራሻ፡
- ቦሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ህንጻ 3ኛ ፎቅ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 304.
- ስልክ፡ 011667-0994
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ