Job Requirement
- የትምህርት መስፈርት፡የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና (10+2) በስፖርት አሰልጣኝነት ሰርተፍኬት/የምስክር ወረቀት ወይም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና (10+1)
- ስልጠናዎች እና ችሎታዎች፡በስፖርት ማሰልጠኛ ልዩ ሥልጠና በኤሮቢክስ/የአካል ብቃት ሥልጠና፣ በስፖርት ማሠልጠኛ ስልጠና የወሰደ።
- የስራ ልምድ፡በስፖርት ማሰልጠኛ 0/2 አመት የስራ ልምድ፣ በጂም እና የአካል ብቃት ስልጠና ልምድ
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማሰልጠኛ ተቋም ሳሪስ አደይ አበባ
ደመወዝ፡በወር ብር 12,722.00
ብዛት፡ 1/አንድ/
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር ማሰልጠኛ ተቋም የሰው ሃይል እና ጠቅላላ አገልግሎት ክፍል በአካል በመቅረብ የትምህርት ማረጃና የስራ ልምድ ኦርጂናሉን ይዛችሁ በማሳየት የማይመለስ ኮፒ በመስጠት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ስልክ፡- 0114421130 ወይም 0114407460