Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ከተለያዮ ግለሰቦች ወይንም የስራ ተቋማት ጋር ሰፊ ግንኙነት እና ፈጣን የሆነ የመግባበት ችሎታ ያለው/ያላት፡ እንዲሁም በማርኬቲንግ ወይም የሽያጭ ክህሎት ስልጠና የወሰደ/ች ቢሆን/ብትሆን/ ይመረጣል፡፡
ብዛት: 50(ሀምሳ)
ስራ ቦታ:አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን
How to Apply
- ምዝገባ ቀን፡ ፡ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዘጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት(7) ተከታታይ የስራ ቀናት፤
- የምዝገባ ቦታ ፡ በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ፡ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፡ በቅሎ ቤት ላንቻ አካባቢ ፡ ዘፍኮ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ማርኬቲንግ መምሪያ
ማሳሰቢያ፡
- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የሽያጭ ወኪልነት ፈቃድን ለማግኘት በቅድሚያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሚያዘጋጀው የስልጠና ፕሮግራም መሰረት ለ 10 ተከታታይ ሙሉ ቀናት መሳተፍ እና ለስልጠናው የሚከፈለውን ወጪ ግማሹን (50%) ክፍያ ኩባንያው የሚከፍል ሲሆን ቀሪው (50%) ክፍያና እና የፈቃድ (License) ወጪም በሰልጣኙ/ኟ በኩል የሚሸፈን መሆኑን ከወዲሁ አውቃችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ማመልከቻ፤ CV; የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡