የሽያጭ ወኪል

Berhan Insurance S.C

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

JOB REQUIREMENT

  •  የትምህርት ደረጃና :  12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣

የሥራ ልምድ:

  • ከብዙ ድርጅቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት እና ገበያ የማምጣት አቅም ያለው/ያላት፣
  • በሽያጭ ሰራተኛነት ተገቢውን ትኩረትና ጊዜ በመስጠት የመስራት ፍላጎት ያለው/ያላት፣
  • በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ፣ በጉምሩክ አስተላላፊነት፣ በጉዞ ወኪልነትና አስጎብኚነት፤ በሪል እስቴትና በመሳሰሉት በሽያጭ ሰራተኛነት እና/ወይም በጉዳይ አስፈፃሚነት ልምድ ያለው/ያላት እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
  • የራሱ የግል የንግድ ድርጅት ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል፡፡

ክህሎት:

  • በቂ የመግባባትና የማሳመን ችሎታ ያለው/ያላት፣
  • ስለኢንሹራንስ የስራ ዘርፍ እውቀት ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል፤
  • ከስራው/ዋ ጋር በተዛማጅ የኢንሹራንስ ወኪል ሆኖ/ና ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፣ እና ለልዩ ልዩ ድርጅቶች የኢንሹራንስ ወኪል የመሆን እድል ያለው/ያላት ለውድድር እንዲቀርቡ ይበረታታሉ፣

የሥራ ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ ለማውጣት በሰልጣኙ የሚከፈል ክፍያ:-

  • ለፈቃድ ማውጫና ለሰነድ ማስመርመሪያ ብር 550.00 (አምስት መቶ ሃምሳ) በቅድሚያ ማስያዝ የሚችሉ፣
  • ለሙያ ግዴታ የኢንሹራንስ ዋስትና ለመግዛት በቅድሚያ ብር 505.00 (አምስት መቶ አምስት ብር) ማስያዝ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው፡፡
  • ኩባንያው የስልጠናውን 50 በመቶ ወይም ብር 4,400 የሚሸፍን ሲሆን ቀሪው 50 በመቶ ወይንም ብር 4,400 በሰልጣኞች የሚሸፈን ስለሆነ ስልጠናውን ለመውሰድ የተመረጡ ሰልጣኞች ስልጠናውን ከመጀመራቸው በፊት በቅድሚያ መክፈል አለባቸው፡፡
  • ብዛት፡-  20-30
  • ሥልጠና፡- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልተው ተመራጭ የሚሆኑ እጩ የሽያጭ ሰራተኞች ለ11 ተከታታይ የስራ ቀናት በብሔራዊ ባንክ ለሽያጭ ወኪልነት የሚሰጠውን ስልጠና መከታተል ይጠበቅባቸዋል፡፡

HOW TO APPLY

  • መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ እና ለማመሳከሪያ ኦሪጅናል ዶክመንት በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  • አድራሻ፡-ቦሌ መንገድ ወሎ ሰፈር አደባባዩ ጎን በሚገኘው ጋራድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ላይ የብርሃን ኢንሹራንስ    አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት ማርኬቲንግ እና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ስልክ ቁጥር:- +251 114 674423 / 46

related jobs

AMG Holdings
Deadline October 20, 2026
About US AMG Holdings is a dynamic and diversified enterprise that oversees a strong portfolio of businesses across Ethiopia. Over the years, the company

BEAEKA General Business PLC
Deadline October 16, 2026
About the Job Identify and pursue new business opportunities through prospecting, cold calling, and networking. Build and maintain relationships with clients to understand their

Digaf & Micro-Credit Provider SC
Deadline October 10, 2026
About the Job Customer Service Support: Answer incoming calls and respond to customer inquiries in a professional manner. Provide accurate information about the institution’s

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

as per company scale

Career Level

Entry level

Years of Experience

0