የአትሌቲክስ አገልግሎት ባለሙያ

Ethiopian Athletics Federation

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

JOB REQUIREMENT

  • በስፖርት ሣይንስ ዶክትሬት ዲግሪ, ዐ  ዓመት አግባብ ያለው የሥራ  ልምድ
  • በጤናና ሠውነት ማጐልመሻ/ ማስተርስ ዲግሪ, 2  ዓመትአግባብ ያለው የሥራ ልምድ
  • በስፖርት አስተዳደር ወይም በአትሌቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪ, 4 ዓመት ዓመት    አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
  • ልዩ ችሎታ: የኮምፒውተርና የኢንተርኔተ አጠቃቀም የሚችል/ትችል

ደመወዝ: 6,580.00

HOW TO APPLY

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 11፡0ዐ ሰዓት በፌዴሬሽኑ የሰው ኃ/አስ/ከፍተኛ ባለሙያ በአካል በመቅረብ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

0116 47 97 31

011 6 45 08 79

E.mail:- eth@mf.worldathletics.org

P.O.Box 13336

ጉርድ ሾላ አከባቢ

related jobs

Job information

Job City

Job Category

Employment Type

Full-Time

Salary

6,580 birr

Career Level

Entry level

Years of Experience

0

related jobs