የኢምፖርትና ኤክስፖርት ጀማሪ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ፡ በሎጂስትክስና ሰፕላይ፣ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ በኢንጂነሪንግ ወይም በየትኛውም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፤ ልምድ አይጠይቅም፤
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የኢምፖርትና ኤክስፖርት መካከለኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ፡ በሎጂስትክስና ሰፕላይ፣ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ በኢንጂነሪንግ ወይም በየትኛውም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት እና ከኢምፖርትና ኤክስፖርት ስራ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ባለው የስራ መደብ ላይ ቢያንስ የሁለት አመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፤
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የኢምፖርትና ኤክስፖርት ከፍተኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ፡ በሎጂስትክስና ሰፕላይ፣ ማኔጅመንት፤ ማርኬቲንግ፤ በኢንጂነሪንግ ወይም በየትኛውም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት እና ከኢምፖርትና ኤክስፖርት ስራ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ባለው የስራ መደብ ላይ ቢያንስ የአራት አመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፤
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
የምዝገባ ቀንና ማሳሰቢያ፡ ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ስካን ኮፒ እንዲሁም ማመልከቻችሁንና ካሪኩለም ቪቴ በኢሜል አድራሻችን jobs@mywishenterprise.com በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መ/ቤት ከለቡ መብራት ኃይል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ ይገኛል፡፡
የበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-11-4663920/ 911-318-856 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡