የኮምፒውተር ባለሙያ
- የት/ደረጃ: ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪና
- የስራ ልምድ: የ2 ዓመት የሥራ ልምድና ሙሉ የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ፋክስ እንዲሁም ሌሎች ጥገና፣ኔት ወርኪንግ የሚችል/ምትችል
የስራ ቦታ፡- የኮምፒውተር ባለሙያ አዳማ አዋሽ መልካሳ
ሲ/አካውንታንት
- የት/ደረጃ: ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ: የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት የአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀም ስልጠና የተከታተለ/ች
የስራ ቦታ፡- አካውንታት አቃቂ ቃሊቲ ውሃ ልማት
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ሲቪ፣የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ ቦሌ ጃፓን ኢምባሲ ፊት ለፊት ገነት ልማት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ዲና ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአካል ማቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን dinainvestmenthr1@gmail.com መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 116 16 16 17 ሞባይል +2519 54 93 96 04 መደወል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡