Job Requirement
- ተፈላጊ ችሎታ: የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ተዛማች የትምህርት መስኮች አግባብ ያለው የስራ ልምድ 4/2 ያለው /ያላት
How to Apply
ማሳሰቢያ:- ከላይ የተጠቀሠውን የቅጥር መመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ ቀርባችሁ እድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ ፡ ሞዛምቢክ ጎዳና፤ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደዉመንገድ ላይ
Address: Mozambique Street, on the way from Mexico to Kera
ስ.ቁ (Telephone): +251-115-51-47-70/+251-115-50-47-01 የመ.ሣ.ቁ (P.o.Box): 397