Job Requirement
- የትምህርት ዝግጅትና ስልጠና: ከታወቀ ዩንቨሪስቲ በሶሾዮሎጂ፣ በስራ አመራር፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደርና ማርኬትንግ የመጀመርያ ዲግሪ ያለው /ያላት የስራ ተነሳሽነትና የመረጃ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዕውቀትና የመግባባት ችሎታ ያለው/ ያላት
- የሥራ ልምድ: የስራ ልምድ አይጠይቅም የዩንቨርስቲ የመውጫ ፈተና ማለፊያ ውጤት ያለው/ያላት የመመረቂያ አማካኝ ነጥብ 3.4 እና ከዚያ በላይ ያለው/ ያላት
የቅጥር ሁኔታ:በቋሚነት
ብዛት -1
ደመወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ አድራሻ አዲስ አበባ ነው
How to Apply
የመመዝገቢያ ቀን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ከጠዋቱ 2፡00 – 6.00 ሰዓት) (እና ከሰዓት 7.00 – 11፡00 ሰዓት)
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ተያያዥ መረጃዎችን ኦርጅናል በማቅረብ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ሜክሲኮ አደባባይ የንግድ ምክር ቤት ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 618
ለበለጠ መረጃ 011 -550 -99 -19 ወይም 09 03 31 54 57 P.O.Box 54382 መጠየቅ ያቻላል