Job Requirement
- የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የት/ዝግጅት: በፋይናንስ/በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ ዲግሪ
- ልዩ ሙያ፤
- በአካውንቲንግ ሶፍት ዌር (Peachtree) አጠቃቀም የሠለጠነ በቂ ዕውቀትና ልምድ ያለው/ላት
- በዓለም አቀፍ የሂሳብ ሪፖርት አሰራር (IFRS) በቂ እውቀት ያለው/ላት
- ልዩ ሙያ፤
- የሥራ ልምድ: 5 ዓመት ከሙያው ጋር ቀጥተኛ ልምድ ያለው/ያላት
ደረጃ: 2
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ማዕከላዊ ቅርንጫፍ
How to Apply
ማሳሰቢያ፡-
- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ የሥራ ቀናት የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከ1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ከታች በተገለፀው የፖስታ አድራሻ በመላክ ወይም በድርጅቱ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የሥራ ልምድ ማስረጃው የመንግስት የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
የመላኪያ አድራሻ የድርጅቱ አድራሻ
ለኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአምቼ
ፖስታ ሣጥን ቁጥር 11145 ቀጥሎ ባለው የጥራት መንደር ግቢ ውስጥ
አዲስ አበባ