JOB REQUIREMENT
- የትምህርት አይነት: ስራ አመራር ወይም ፖሊሲ ጥናት ወይም ክትትልና ግምገማ ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ፖለከቲካል ሳይንስ ወይም ህዝብ አስተዳደር ወይም ህግ ወይም በየዘርፉ የትምህርት መስክ
- የትምህርት ደረጃ: 3ኛ ዲግሪ
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:6 አመት
ደመወዝ (ብር): 12,579.00
የስራ ቦታ አዲስ አበባ፡፡
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ አመልካች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ መመዝገብ ይችላል፡፡
የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት፡፡
እያንዳንዱ አመልካች ለመመዝገብ ሲመጣ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናል ከማይመለስ ኮፒ ጋር ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
ሴት አመልካች ይበረታታሉ፡፡
የምዝገባ ቦታ ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር
አድራሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ጀርባ)
ስልክ ቁጥር 0115-53-16-88