ዳታ ቤዝ አድምኒስትሬተር IV እና 3 ሌሎች 3 ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች

FEDERAL ETHICS & ANTI-CORRUPTION COMMISSION

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

ዳታ ቤዝ አድምኒስትሬተር IV

  • የትምህርት ደረጃ: ሁለተኛ ዲግሪ
  • የትምህርት መስክ:  ሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤  ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤  ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፣ ኔትዎርኪንግ፣ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግደቨሎፕመንት ስተዲስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፐብሊክ ፖሊሲና ዘላቂ ልማት፣ ኮኦፐሬቲቭ ማኔጅመንት፣ ኮኦፕሬቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት  የትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣ ትምህርት ሥራ አመራር፣ አዳልት ኢዱኬሽን፣ ኮሚኒቲ ደቨሎፕመንት፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፣ ሲቪክስ ኤንድ ኢቲካል አዱኬሽን፣ ሲቪክስ ኤንድ ኢቲክስ፣ ሲቪክስ ኤንድ ኢቲካል ስተዲ፣ የጎልማሶች ትምህርት፤ ልዩ ፍላጎት፤ ሶሲዮሎጂ
  • የሥራ ልምድ: 4 ዓመት   አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር:  4.12/ሥነ146 4.12/ሥነ153
  • ብዛት: 2

ደመወዝ:  9056

የኮምፒዩተር ጥገና ባለሙያ IV

  • የትምህርት ደረጃ: ሁለተኛ ዲግሪ
  • የትምህርት መስክ:  ሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤  ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤  ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፣ ኔትዎርኪንግ፣ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ
  • የሥራ ልምድ: 4 ዓመት   አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር:  4.12/ሥነ-154 4.12/ሥነ159 4.12/ሥነ160
  • ብዛት: 3

ደመወዝ:  9056

የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር IV

  • የትምህርት ደረጃ: ሁለተኛ ዲግሪ
  • የትምህርት መስክ:  ሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤  ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤  ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፣ ኔትዎርኪንግ፣ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ
  • የሥራ ልምድ: 6ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 4.12/ሥነ-138

ደመወዝ:  9056

የሳይበር ደህንነት ባለሙያ IV

  • የትምህርት ደረጃ: ሁለተኛ ዲግሪ
  • የትምህርት መስክ:  ሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤  ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤  ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፣ ኔትዎርኪንግ፣ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ
  • የሥራ ልምድ: 6ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 4.12/ሥነ-122 4.12/ሥነ126 4.12/ሥነ127
  • ብዛት:3

ደመወዝ: 10150

HOW TO APPLY

ከዚህ በላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የምታሞሉ አመልካቾች የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ ከሲቪ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ በብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል 1ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑንና በኮሚሽናችን በአካል መቅረብ ያልቻላችሁ አመላካቾቻችን በኮሚሽኑ ኢሜል አድራሻ corruption.report@feacc.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን፤የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ ፦ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንችስ ልማት ባንክ አጠገብ በሚገኘው የኮሚሽኑ መስሪያ ቤት ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 251118723310 ፡፡

related jobs

YESAR BUSINESS GROUP
Deadline November 9, 2026
About the Job YESAR BUSINESS GROUP RADISSON HOTEL CONSTRUCTION PROJECT – ADDIS ABABA We are a reputable construction company engaged in the execution of

BSD Design & Management
Deadline November 6, 2026
About the Job Location: Bahir Dar Employment Type: Full time Salary: As per company’s scale VACANCY ANNOUNCEMENT Major Duties and Responsibilities Working on projects

About the Job Job Vacancy Announcement – Addis Ababa Our company is seeking motivated fresh graduates (0-1 years experience) to join our growing team

Digaf & Micro-Credit Provider SC
Deadline October 10, 2026
About the Job Customer Service Support: Answer incoming calls and respond to customer inquiries in a professional manner. Provide accurate information about the institution’s

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

9056 - 10150 birr

Career Level

Senior level

Years of Experience

4/6