ዳታ ኢንኮደር
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በአይቲ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያላት/ያለው
- ብዛት:2
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ፋይል ክለርክ
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
- ብዛት:2
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
አሰሰር
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና መመረቂያ ውጤት 2.75 በላይ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
የአስተዳደር ረዳት
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ እና መመረቂያ ውጤት 2.75 በላይ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ካሸር
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ሴክሬተሪ
- የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የሰራ
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በሴክረታሪ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ኤዲተር-ቱቶር-አሰሰር
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሰራ /የሰራች
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በኢኮኖሚክስ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው አዲሱ ሕንፃ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት፡፡
ለበለጠ መረጃ 0115503193