ዳታ ኢንኮደር
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በአይቲ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያላት/ያለው
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ረዳት ምሩቅ
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግና ፋይናንስ,በኮምፒውተር ሳይንስ,በማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ እና መመረቂያ ውጤት 3.5 በላይ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
ብዛት: በእያንዳንዱ የትምህርት መስክ 3
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ሴክሬተሪ
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በሴክረታሪ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያላት
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ካሸር
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያላት
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
የሰው ሃብት አስተዳደር ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት ,በሰው ሃብት ልማትና ስልጠና ተገቢዕውቀት/ልምድ/ያለው/ያላት,የማስተባበር ችሎታ ያለው/ያላት እና ስለ ስራው ከሁለት ገጽ ባልበለጠ ዕቅድ/መግለጫ ማቅረብ የሚችል
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የሰራ/ች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው ዋና መስሪያቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0115503193
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ
የሰው ሀብት አስተዳደር