ዳታ ኢንኮደር

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

ዳታ ኢንኮደር

  • የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሴክረተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት/ በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሴክረተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት/ በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 10+2 ወይም ደረጃ III ሠርተፊኬት እና የ2/4 የዓመት የሥራ ልምድ  ያለው/ያላት

ደመወዝ: 5,338

የሥራ ቦታ: ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት

የኮርፖሬት የምህንድስናና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻና ጥገና ቡድን መሪ

  • የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የሥራ ልምድ:  ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ /በእንጨት ሳይንስ ቴክኖሎ/በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/ በኢንደስትሪያል ቴክኖሎጂ/በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና/በፕሮዳክሽን ምህንድስና  ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ6/8 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2/3  ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የሥራ መደብ ላይ የሠራ/ች

ደመወዝ:  23,080

የሥራ ቦታ: ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት

የኮርፖሬት ሀብት አመራር ዘርፍ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረዳት

  • የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአግሮ ቢዝነስ/ በአግሮ ኢኮኖሚክስ/ በኢኮኖሚክስ/ በማኔጅመንት/ በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በሰው ኃብት አስተዳደር/ በማርኬቲንግ ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሙያ ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ8/10 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3/4 በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የሥራ መደብ ላይ የሠራ እና በ IFRS የስልጠና ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
  • ደረጃ: 15

የሥራ ቦታ: ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት

ጉዳይ አስፈጻሚ

  • የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሰው ኃብት ሥራ አመራር ወይም በሌላ አግባብ ባለው ተመሳሳይ ሙያ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሰው ኃብት ሥራ አመራር ወይም በሌላ አግባብ ባለው ተመሳሳይ ሙያ (10+2) ወይም ደረጃ III ሠርተፊኬት ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሰው ኃብት ሥራ አመራር ወይም በሌላ አግባብ ባለው ተመሳሳይ ሙያ (10+1) ወይም ደረጃ II ሠርተፊኬት እና የ2/4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት: 2
  • ደረጃ: 7

የሥራ ቦታ: ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት

HOW TO APPLY

ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሥራ ፈላጊዎች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከተሟላ cv እንዲሁም አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከታች በተገለጸው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ማግስት ጀምሮ በ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ኮምፕሌክስ ጀርባ የቀድሞው የእርሻ መሳሪዎችና  የቴክኒክ አገልግሎት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀብት አቅርቦት  እና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 004
  • የመመዝገቢያ ሰዓት፡- ከሰኞ እስከ አርብ ፡- ጠዋት 2፡00 – 6፡00 ከሰዓት 7፡00 – 10፡00
  • በውድድሩ ለተመረጡ አመልካቾች ብቻ ለቀጣይ ፈተና በስልክ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የደመወዝ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-427239 መልእክት ሣጥን ቁጥር ፡ 6898

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

related jobs

Ethiopian Securities Exchange
Deadline October 23, 2026
About the Job Program Overview The ESX Young Professionals Program (YPP) is a 12-month, full-time, on-the-job training program designed for talented and highly motivated

AMG Holdings
Deadline October 20, 2026
About US AMG Holdings is a dynamic and diversified enterprise that oversees a strong portfolio of businesses across Ethiopia. Over the years, the company

BEAEKA General Business PLC
Deadline October 16, 2026
About the Job Identify and pursue new business opportunities through prospecting, cold calling, and networking. Build and maintain relationships with clients to understand their

Digaf & Micro-Credit Provider SC
Deadline October 10, 2026
About the Job Customer Service Support: Answer incoming calls and respond to customer inquiries in a professional manner. Provide accurate information about the institution’s

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

as per company scale

Career Level

Junior level

Years of Experience

2-4