ጀማሪ አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግና ፈይናንስ በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀ/ች
- ልዩ ችሎታ: -የኮምፒውተር እውቀት ያላት/ ያለው
- የስራ ልምድ:በደሞዝ ዝግጅት (payroll preparation)ልምድ ያላት/ያለው
ብዛት:2
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ጀማሪ የግዥ ባለሙያ (Junior procurment officer)
- የትምህርት ደረጃ: በማርኪቲንግ፣ኢኮኖሚክስ ፣ቢዝነስ አድሚንስትሬሽንና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩንቨርስቲ /ኮሌጅ የተመረቀ/ቀች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በማርኪቲንግ፣ኢኮኖሚክስ ፣ቢዝነስ አድሚንስትሬሽንና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩንቨርስቲ /ኮሌጅ የተመረቀ/ቀች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- ልዩ ችሎታ: ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ የመናገርናየመጻፍ ክህሎት ያለው/ያላት.መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት/ ያለው
- የስራ ልምድ:ከ2-3ዓመት በሙያው የሰራ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
አመልካቾች ማመልከቻችሁንና የሰነዶቻችሁን ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የሰው ኃይል አስተዳደር በአካል በመቅረብ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከማይመለስ cv እና የማመልከቻ ጽሁፍ ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ::
ማሳሰቢያ፡- ከ2014 ዓ/ም በኋላ የተመረቃችሁ ኢግዚት ኢግዛም ውጤታችሀን ማቅረብ ይኖርባችኋል፡
አድራሻ: ላንቻ ቴሌ ጋራጅ ፊትለፊት የኋላወርቅ ህንጻ ግራውንድ ላይ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114671622/0921797181/0909921153 ይደውሉ