JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ/ዝግጅት:ዲፕሎማ/ሌቭል አራት/Level-IV/ በሴክሬታሪ አድሚንስትሬሽን፣ ሴክሬታሪ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ ሴክሬታሪያ ሳይንስ ኦፊስ ዱይቲስ፣ አድሚኒስቲቭ ኤንድ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሴክሬታሪ፣ አድሚንስትሬቲቭ ኦፊስ ኤንድ ሴክሬታሪ ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተራይዝድ ሴክሬተሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ከስተመር ኮንታክት ኤንድ ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽንስ ኮኦርድኔሽን፣ የትምህርት መስኮች የተመረቀች፤ /የብቃት ማረጋገጫ (COC ማቅረብ የምትችል)
የስራ ልምድ: አይጠይቅም
ደመወዝ: በባንኩ የደመወዝ እስኬል መሰረት ፤ከተጨማሪ የትራንስፖርት አበልና ልዩ ልዩ የሠራተኛ ጥቅማጥቅሞች
ፆታ: ሴት
ብዛት: 11
ዕድሜ: ከ 30 ዓመት ያልበለጠች
የሥራ ቦታ:ዋናው መ/ቤት፣ ደቡብ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ፣ ፍቼ ቅርንጫፍ፣ ሰበታ ቅርንጫፍ፣ አምቦ ቅርንጫፍ፣ ወሊሶ ቅርንጫፍ፣ ጊንጪ ቅርንጫፍ
HOW TO APPLY
ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ባንኩ ለዚሁ ዓላማ ባዘጋጀው ኦን-ላይን (online) ስርዓት https://jobs.dbe.com.et ብቻ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች የባንኩ ኦን-ላይን (online) የማመልከቻ ሲስተም ላይ ጥብቅ ማሳሰቢያ በሚል የተገለጸውን በሚገባ ማንበብና መረዳት ይኖርባቸዋል፡፡