-
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ሰፐላይ ቼይን ማኔጅመንት፣
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
- ብዛት: 5
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
ደመወዝ: 8,316.00
How to Apply
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር ስካን በማድረግ በድርጅቱ ድህረ ገጽ eslse.et በመግባት others ከሚለው ውስጥ Vacant portal የሚለውን በመጫን For External candidate የሚለውን በመምረጥ ወይንም፡–
- በ https://eslseet.taleo.net/careersection/et/jobsearch.ftl?lang=en&portal=8205010228 አድራሻ online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት
ስልክ ቁጥር 011 515 19 08