ጁኒየር አካውንታንት (በ 0 ዓመት ልምድ)

Chemical Industry Corporation

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

ጁኒየር አካውንታንት

  • የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤ ዲግሪ /ሌቭል 4/3
  • የትምህርት ዓይነት: በአካውንቲግና ፋይናንስ
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:በሙያው 0/3/5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ደረጃ: X
  • ደመወዝ:5,492.00

የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች

በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-

  • ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
  • የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
  • የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል

የሥራ ቦታ:  በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ

የኢንሹራንስ ክትትልና ጉዳይ አስፈጻሚ

  • የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤ ዲግሪ /ሌቭል 4/3
  • የትምህርት ዓይነት:ቢዝነስ ማኔጅመንት/ አካውንቲንግ/ባንኪነግና ኢንሹራንስ
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:በሙያው 0/3/5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ደረጃ: X
  • ደመወዝ:5,492.00

የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች

በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-

  • ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
  • የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
  • የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል

የሥራ ቦታ:  በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ

ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ II

  • የትምህርት ደረጃ: ቢኤ ዲግሪ/ሌቭል 4
  • የትምህርት ዓይነት: በስራ አመራር/ የሰው ሃብት ስራ አመራር  /ህዝብ አስተዳደር
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ደረጃ: XI
  • ደመወዝ: 7,310.000

የሲስተም አደድሚንስሬሽን ባለሙያ

  • የትምህርት ደረጃ: ቢኤ ዲግሪ/ሌቭል 4
  • የትምህርት ዓይነት: ኮምፒውተር ሳይንስ/ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ / ኮምፒውተር ሃርድ ዌርና ሶፍት ዌር ቴክኖሎጂ /ተመሳሳይ
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ደረጃ: XI
  • ደመወዝ: 7,310.000

የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች

በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-

  • ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
  • የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
  • የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል

የሥራ ቦታ:  በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ

ሲኒየር አውቶ መካኒክ

  • የትምህርት ደረጃ:ቢኤስ ሲ  ዲግሪ/ሌቭል 4
  • የትምህርት ዓይነት: በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ/አውቶ መካኒክስ
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ደረጃ: XI
  • ደመወዝ: 7,310.000

የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች

በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-

  • ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
  • የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
  • የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል

የሥራ ቦታ:  በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ

ሲኒየር የገበያ ጥናትና ፕሮሞሽን ኤክስፐርት

  • የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ/ ቢኤዲግሪ
  • የትምህርት ዓይነት: ማስተርስ/ቢኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጀመንት/ቢዝነስ ማኔጅመንት/ፕላንት ሳይንስ/ኢኮኖሚክስ
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
  • ደረጃ: XII
  • ደመወዝ: 9,730.00

የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች

በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-

  • ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
  • የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
  • የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል

የሥራ ቦታ:  በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ

የሰው ሀብት አስተዳደር ኦፊሰር

  • የትምህርት ደረጃ: ቢኤ ዲግሪ/ሌቭል 4
  • የትምህርት ዓይነት: በስራ አመራር/ የሰው ሃብት ስራ አመራር  /ህዝብ አስተዳደር
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ደረጃ: XI
  • ደመወዝ: 7,310.000

የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች

በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-

  • ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
  • የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
  • የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል

የሥራ ቦታ:  በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ

ህዝብ II

  • የትምህርት ደረጃ: 10ኛ/8ኛ
  • የትምህርት ዓይነት:በቀለም
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በ በሙያው 3/5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ 4ኛ /3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያላው
  • ደረጃ: VIII
  • ደመወዝ: 3,100.00

የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች

በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-

  • ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
  • የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
  • የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል

የሥራ ቦታ:  በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ

ህዝብ III

  • የትምህርት ደረጃ: 10ኛ/8ኛ
  • የትምህርት ዓይነት:በቀለም
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያላው
  • ደረጃ: VIII
  • ደመወዝ: 3,751.00

የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች

በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-

  • ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
  • የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
  • የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል

የሥራ ቦታ:  በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ

ጠቅላላ ሂሳብ ቡድን መሪ

  • የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ/ ቢኤዲግሪ
  • የትምህርት ዓይነት: በአካውንቲግና ፋይናንስ  ወይም ተመሳሳይ
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 6/8 ዓመት ሆኖ 2 ዓመት በባለሙያነት/በሱፐርቫይዘርነት የሠራ/ች
  • ደረጃ: XIV
  • ደመወዝ:15,670.00

የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች

በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-

  • ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
  • የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
  • የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል

የሥራ ቦታ:  በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ

How to Apply

የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት፣

የብቃት ማረጋገጫ ፡- በሌቭል ለሚቀርቡ የት/ት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ አለበት

የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በ Email Address:cic.appf.main@gmail.com በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-662-46-56 አዲስ አበባ ወይም 046-441-91-64 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ /247 ዝዋይ የፋክስ ቁጥር 046 441 91 63፡፡

50 total views , 50 views today

SHARE THIS JOB

related jobs

Ayotan Import & Export
Deadline December 4, 2026
About the Job Company: Ayotan Import and Export Position: Export Intern Reports To: Export Manager Duty Station: Addis Ababa, Ethiopia Employment Type: Paid Internship

ABIG
Deadline November 29, 2026
About the Job VACANCY ANNOUNCEMENT 9-2025/26 ABIG is an umbrella management company overseeing a diverse investment portfolio across Food & Beverage, Manufacturing, Import &

Mekodi Logistics PLC
Deadline November 27, 2026
About the Job About Mekodi Logistics Mekodi Logistics PLC is an established customs clearing, freight forwarding, dry cargo transport, and integrated logistics provider based

E-Ethio Credit System Plc
Deadline December 24, 2026
About the Job E-Ethio Credit System PLC is looking for a motivated and technically competent After-Sales Engineer to join our team. Qualifications: BSc Degree

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

3,751.00 - 15,670.00

Career Level

Entry level

Years of Experience

0-8