ጁኒየር ኢኮኖሚስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
ደመወዝ: 8,316.00
የሥራ ቦታ : ዋ/መ/ቤት
የፕሮሞሽንና ሁነቶች ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በጆርናሊዝም፣ በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ ወይም በሕዝብ ግንኙነት፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዓለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት መስክ የሠለጠነ/ች
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት የሰራ/ች
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
ደመወዝ: 10,121.00
የሥራ ቦታ : ዋ/መ/ቤት
ስታትስቲሽያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በእስታስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት የሰራ/ች
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
ደመወዝ: 10,121.00
የሥራ ቦታ : ዋ/መ/ቤት
ላይብረሪያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በላይብራሪ ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት የሰራ/ች
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
ደመወዝ: 10,121.00
የሥራ ቦታ : ዋ/መ/ቤት
የህዝብ ግንኙነትና ዶክሜንቴሽን ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በጆርናሊዝም፣ በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ ወይም በሕዝብ ግንኙነት፣ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት መስክ የሠለጠነ/ች
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት የሰራ/ች
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
ደመወዝ: 10,121.00
የሥራ ቦታ : ዋ/መ/ቤት
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ-
- የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር ስካን በማድረግ በድርጅቱ ድህረገጽ eslse.et በመግባት others ከሚለው ውስጥ Vacant portal የሚለውን በመጫን For External candidate የሚለውን በመምረጥ ወይንም፡ በhttps://eslseet.taleo.net/careersection/et/jobsearch.ftl?lang=en&portal=8205010228 አድራሻ online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ
ስልክ ቁጥር 011 515 19 08