ፕሮሞሽን ኦፊሰር
- የትምህርት ዝግጅት : በማርኬቲንግ/ ኢኮኖሚክስ/ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
- የትምህርት ደረጃ: ቢኤ/ኤምኤ
- የስራ ልምድ: 2/0 ዓመት
ደመወዝ: 13,353
የስራ ቦታ: አ.አ
ማርኬቲንግ ኦፊሰር
- የትምህርት ዝግጅት : በማርኬቲንግ/ ኢኮኖሚክስ/ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
- የትምህርት ደረጃ: ቢኤ/ኤምኤ
- የስራ ልምድ: 2/0 ዓመት
ደመወዝ: 13,353
የስራ ቦታ: አ.አ
ጀማሪ የቴክኒካል ኤዲተር
- የትምህርት ዝግጅት : በእንግሊዘኛ gን gና ስነፁሁፍ/ በጆርናሊዝምና ኮሙኒኬሽን
- የትምህርት ደረጃ: ቢኤ
- የስራ ልምድ: 2 ዓመት
- ብዛት: 2
ደመወዝ: 8415
የስራ ቦታ: አ.አ
ሲንየር ሴክሬታሪ
- የትምህርት ዝግጅት : ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር በቢሮ አስተዳደርና በሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: 8415
የስራ ቦታ: አ.አ
HOW TO APPLY
መስፈርቱን በትክክል የሚያሟሉ አመልካቾች ከህዳር 17 2016 ዓ.ም እስከ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በሚከተለው ሊንክ በኦን ላይን እንዲያመለክቱ እንጋብዛለን፡፡ Link: ለአታችመንት በአንድ ፋይል ላይ CV, Educational, work experience other documents በአንድ PDF ፋይል ብቻ ያያይዙ
ለማመልከት ይህን Link: https://forms.gle/QNuYtDdcHAgLTbNs8 ይጠቀሙ