ኤሌትሪካል ጥገና አስተባባሪ (ELECTRICAL MAINTENANCE COORDINATOR
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌትሪካል ኢንጂነሪንግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ: የ6 ዓመት የስራ ልምድና 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
የስራ ቦታ: አዳማ
የጥገና ዕቅድ ኦፊሰር MAINTENANCE PLANNING OFFICER
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ: 4/6 ዓመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ: አዳማ
ሲኒየር ኤሌክትሪሻን SENIOR ELECTRICIAN
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌትሪካል ኢንጂነሪንግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ: 4/6 ዓመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ: አዳማ
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ለቡ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ እንዲሁም በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ belayabcable@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡ ለተጨማሪ መረጃና ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114711014 አዲስ አበባ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡