ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር
- ተፈላጊ ችሎታ: በኢንፎረሜሽን ሳይንስ ቴክኖሎጅ ወይም በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ትና በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
የሶፍት ዌር ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ: በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ቴክኖሎጅ ወይም በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ትና በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ
የሃርድ ዌር ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ: በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ቴክኖሎጅ ወይም በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ትና በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ
የዕቅድና መረጃ ቴክኖሎጅ ስራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ ችሎታ: በኢንፎርሜሽን ሲስተም/ በኮምፒዉተር ሳይንስ / በስታትስቲክስ/ በኢኮኖሚክስ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ትና 10/12 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ ሆኖ ከዚህ ዉስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት ወይም በሲኒየር ደረጃ የሰራ/ች
HOW TO APPLY
- የመመዝገቢያ ቀን፡-አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡
- አድራሻ፤ ሳሪስ ከንግድ ባንክ ወረድ ብሎ ዩኒቨርሳል የቆዳ ዉጤቶች ፋብሪካ ዉስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት በኩባንያው ሰው ሀብት አስተዳደርና ክፍል ቢሮ ቁጥር-9
ስልክ ቁጥር፡- 0114423287፤0114425265