ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ II
- የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ወይም ፒኤች ዲግሪ በጋዜጠኛነትና ኮሚኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ የስራ ልምድ 8/6/4 ያለው/ያላት
- ልዩ ሙያ: – በዌብ ጆርናሊዝምና በሶሻል ሚዲያ ልምድ ያለው/ያላት
- የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ: 12069
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣
ከፍተኛ የውስጥ ኦዲት አገልግሎት ባለሙያ II
- የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ ወይም ፒ ኤችዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ወይም በፐብሊክ ማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ፣በቢዝነዝ አድሚንስትሬሽን ወይም በቢዝመስ ኢዱኬሽን ወይም በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ ወይም በባንኪንግ ኢንሹራንስና ሌሎች አካውንቲንግና ኦዲቲንግ የትምህርት አይነቶች የስራ ልምድ 8/6/4 ያላት/ያለው
- ልዩ ሙያ: – የኮምፒውተር በቂ እውቀት ያለው/ያላት
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ: 10234
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣
ከፍተኛ የሲቪክ ማህበራትና ልዩ ልዩ የህዝብ አደረጃጀቶች ተሳትፎ ባለሙያ I
- የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ ወይም ፒ ኤችዲግሪ በጆርናሊዝም ወይም በሶስዮሎጂ ወይም በማኔጅመንት ወይም ቋንቋና ስነ-ፅሁፍ የስራ ልምድ 7/5/3 ያለው/ያላት
- ልዩ ሙያ: – በተለያዩ ማህበራት አደረጃጀት ላይ የሰራ ልምድና ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ክህሎት ልምድ ያለው/ያላት
- የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ:10234
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣
ከፍተኛ የፕሮጀክት ማኔጅመንትና የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያ I
- የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤዲግሪ ወይም ኤምኤዲግሪ ወይም ፒኤችዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ የስራ ልምድ 7/5/3 ያለው/ያላት
- ልዩ ሙያ: – በአካባቢ ጥበቃ፣ደን ልማትና ተፋሰስ ልማት ላይ የሠራ
- የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ: 12069
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣
ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ I
- የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ወይም ፒኤች ዲግሪ በጋዜጠኛነትና ኮሚኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ 7/5/3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ልዩ ሙያ: – በዌብ ጆርናሊዝምና በሶሻል ሚዲያ ልምድ ያለው/ያላት
- የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ: 10234
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ነው፣
HOW TO APPLY
ማሳሰብያ፡-
- የምዝገባው ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የሥራ ልምድና ማስረጃው ላይ አገልግሎት ዘመንና ቀን ወር ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባችሁ የሚገልፅ ደብዳቤ እንዲሁም የስራ ልምድ 6 ወር የላለፈው ማለትም የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ፡- በስልክ ይገለጻል፣
- የምዝገባ ቦታ፡- የታ/ህ/ግ/ማስ/ፕሮ/ ጽ/ቤት፣
አድራሻ፡- ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አጠገብ ከሚገኘው ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አጠገብ
ስልክ ቁጥር ( 011 557 1269 ፋክስ ቁጥር 011 557 05 89
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት