1.የጥሬ ዕቃዎች ማከማቻ ኃላፊ
- ተፈላጊ የት/ም ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ኮሌጅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኔጅመንት/በግዥና አቅርቦት ማኔጅመንት/ በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ 10+3/በደረጃ IV ዲኘሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በማኔጅመንት፣ በግዥና አቅርቦት ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ 10+2/በደረጃ III ዲኘሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ: አለምገና
2.ሾፌር I
- ተፈላጊ የት/ም ደረጃና የሥራ ልምድ: በቀድሞው 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም ደረቅ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው
የሥራ ቦታ: አለምገና
3.ዲዛይነርና ሽያጭ ሠራተኛ II
- ተፈላጊ የት/ም ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ በእንጨት ሳይንስ ቴክኖሎጂ፣ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣ በድራፍቲንግና ሠርቬይንግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያዲግሪና 1ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ በእንጨት ሳይንስ ቴክኖሎጂ፣ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣ በድራፍቲንግና ሠርቬይንግ የትምህርት መስክ 10+3/ በደረጃ IV ዲኘሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
4.ጁኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ም ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ/በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ኖሯት በአካውንቲንግ ሶፍትዌር አኘሊኬሽን ስልጠና የወሰደ/ች ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ/በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ 10+3/ በደረጃ IV ዲኘሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
5.አካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ም ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ኖሯት በአካውንቲንግ ሶፍትዌር አኘሊኬሽን ስልጠና የወሰደ/ች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
- መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6/ስድስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከቻችሁን ከትምህርት ማስረጃና የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ጋር ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ፒያሳ በሚገኘው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ክፍል እና አለምገና የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- (ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር
- ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0111-56-45-23 አዲስ አበባ