ካሜራ ማንና ኤዲተር
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በቪዲዮ ቀረፃና ኤዲቲንግ የሠራች/የሠራ
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: 10+2 በፎቶግራፍ፣በቪዲዮ ቀረፃና ኤዲቲንግ እና ተዛማጅ መስኮች የተመረቀች /የተመረቀ ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ሶፍትዌሮችን (አዶቤ ፕሪሚየም፣አዶቤ አፍተርኢፌክት፣አዶቤ ፎቶሾፕ፣አዶቤ ኢላስትሬተርና ሌሎችንም) የምታውቅ/የሚያውቅ
- ብዛት:2
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ዳታ ኢንኮደር
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በአይቲ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያላት/ያለው
- ብዛት:2
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ፋይል ክለርክ
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
- ብዛት: 3
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
አሰሰር
- የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ እና መመረቂያ ውጤት 2.75 እና በላይ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ሴክሬታሪ
- የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የሰራ
- የትምህርት ደረጃና ተፈላጊ ችሎታ: በሴክረታሪ ዲፕሎማ እና ሲኦሲ ያላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው አዲሱ ሕንፃ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት፡፡
ለበለጠ መረጃ 0115503193
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ
የሰው ሀብት አስተዳደር