የሽያጭ ሱፐርቫይዘር
- የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/በኤኮኖሚክስ/በማኔጅመንት የባችለርዲግሪ ያለው ወይም ከመለሰተኛ ኮሌጅ (10+3) በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት የተመረቀ
- የስራ ልምድ: የባችለር ዲግሪ ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 4 (አራቱን) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ወይም ከመለስተኛ ኮሌጅ (10+3) የተመረቀች እና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 8 (ስምንት) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
የስራ ቦታ : ዓለምገና በድርጅቱዋና መ/ቤት
የፕላንና ግምገማ ኦፊሰር
- የትምህርት ደረጃ: በኤኮኖሚክስ/በማኔጅመንት የባችለር ዲግሪ ያለው
- የስራ ልምድ: የከሥራው ጋር አግባብ ያለው 4 (አራት) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
የስራ ቦታ : ዓለምገና በድርጅቱዋና መ/ቤት
ሲኒየር የገበያ ጥናትና ማስፋፊያ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/በኤኮኖሚክስ የባችለር ዲግሪ ያለው
- የስራ ልምድ: ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 6 (ስድስት) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
የስራ ቦታ : ዓለምገና በድርጅቱዋና መ/ቤት
የዕቃ ግዢና የንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ
- የትምህርት ደረጃ: በግዥናሰፕላይስማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/በኤኮኖሚክስ የባችለር ዲግሪ ያለው ወይም ከመለሰተኛ ኮሌጅ (10+3) በግዥና ሰፕላይስማኔጅመንት/በአካውንቲንግ /በማኔጅመንት የተመረቀ
- የስራ ልምድ: የመጀመሪያድግሪ ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 7 (ሰባት) ዓመት የሥራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ አራቱን ዓመት በተቆጣጣሪ የስራ መደብላይ የሰራ ወይም ከመለስተኛኮሌጅ(10+3)የተመረቀች እና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 11 (አስራ አንድ) ዓመት የሥራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ ስድስቱን ዓመት በተቆጣጣሪ የሥራ መደብ ላይ የሠራ
የስራ ቦታ : ዓለምገና በድርጅቱዋና መ/ቤት
የሽያጭ ዋና ክፍል ኃላፊ
- የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግማኔጅመንት/በኤኮኖሚክስ/በማኔጅመንት የባችለር ዲግሪ ያለው ወይም ከመለሰተኛ ኮሌጅ(10+3)በማርኬቲንግማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት የተመረቀ
- የስራ ልምድ: የባችለር ዲግሪከሥራው ጋር አግባብ ያለው 7 (ሰባት) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ከዚህ ውስጥ አራቱን ዓመት በተቆጣጣሪ የሥራ መደብ ላይ የሰራ ወይም ከመለስተኛ ኮሌጅ (10+3) የተመረቀች እና ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 11 (አስራ አንድ) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ከዚህ ውስጥ ስድስቱን ዓመት በተቆጣጣሪ የሥራ መደብ ላይ የሠራ
የስራ ቦታ : ዓለምገና በድርጅቱዋና መ/ቤት
HOW TO APPLY
አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና ኮፒ ከማመልከቻ እና ካሪኩለምቪቴ ጋር በማያያዝ አለምገና ሰበታ በሚገኘው የድርጅቱ አስተዳደርና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጅምሮ ባሉት7 (ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር በ011-366-20-67 / 011-338-41-05በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፣