ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ I
- የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ወይም ፒኤች ዲግሪ በጋዜጠኛነትና ኮሚኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ 7/5/3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ልዩ ሙያ: በዌብ ጆርናሊዝምና በሶሻል ሚዲያ ልምድ ያለው/ያላት -የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ: 10234
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ
ከፍተኛ የፕሮጀክት ማኔጅመንትና የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያ I
- የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤዲግሪ ወይም ኤምኤዲግሪ ወይም ፒኤችዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ የሥራ ልምድ 7/5/3
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ: 10234
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ
ከፍተኛ የሁነት ፈጠራ ባለሙያ I
- የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤ.ዲግሪ ወይም ኤምኤዲግሪ ወይም ፒኤችዲ ዲግሪ በቲያትሪካል አርት ወይም በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ያለው/ያላት የሥራ ልምድ 7/5/3 ያለው/ያላት
- ልዩ ሙያ: በኪነ-ጥበብ ዘርፍ ኢቨንት በማዘጋጀት፣ በማስተባበር ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ክህሎት ልም-የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለውድ ያለው/ያላት
- ምርመራ:ለ3ኛ ጊዜ የወጣ
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ: 12069
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ
የሰው ሀብት ሥራ አመራር ባለሙያ III
- የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ በህዝብ አተዳደር በሰው ሀብት ሥራ አመራር ወይም በማኔጅመንት የሥራ ልምድ 5/3 ያለው/ያላት
- ልዩ ሙያ: የኮምፒውተር እና የIFMIS እውቀት የስልጠና ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
- ምርመራ: ለ2ኛ ጊዜ የወጣ
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ: 8651
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ
ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ II
- የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ወይም ፒኤች ዲግሪ በጋዜጠኛነትና ኮሚኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ 8/6/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ልዩ ሙያ: በዌብ ጆርናሊዝምና በሶሻል ሚዲያ ልምድ ያለው/ያላት -የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
- እድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ: 12069
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ማሳሰብያ፡
- የምዝገባው ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
- የሥራ ልምድና ማስረጃው ላይ አገልግሎት ዘመንና ቀን ወር ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ በቂ
- ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባችሁ የሚገልፅ ደብዳቤ እንዲሁም የሥራ ልምድ 6 ወር የላለፈው ማለትም የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ፡- በስልክ ይገለጻል፣
- የምዝገባ ቦታ፡- የታ/ህ/ግ/ግ/ሕ/ተ/አ/ብ/ም/ቤት ጽ/ቤት፣
- አድራሻ፡- ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አጠገብ ከሚገኘው ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አጠገብ
ስልክ ቁጥር ( 011 557 1269 ፋክስ ቁጥር 011 557 05 89
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት