1. የሰዉ ኃይል አስተዳደር
- ተፈላጊ የት/ደረጃ: ዲፕሎማ/ዲግሪ በሰዉ ሀይል አስተዳደር ፤በህግ፤በማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት
- የስራ ልምድ: በሙያው አግባብነት ያለው 4/2 ዓመት ያለዉ/ያላት
- ተፈላጊ ችሎታ: መሰረታዊ የኮፒተር ዕዉቀት ያለዉ/ያላት
- ብዛት: 3
የስራ ቦታ: ለአዲስ አበባ /ለፕሮጀክት
2. ዋና መካኒክ
- ተፈላጊ የት/ደረጃ: ዲፕሎማ በአውቶመካኒክ የተመረቀ
- የስራ ልምድ: በሙያው አግባብነት ያለው 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ ሆኖ ማሽንና እና ከባድ መኪና ጥገና ላይ የሰራ
- ብዛት: 2
የስራ ቦታ: ለፕሮጀክት
3. ኤሌክትሪሽያን
- ተፈላጊ የት/ደረጃ: ሌብል 4 ኤሌክትሪክ ሲቲ
- የስራ ልምድ: በሙያው አግባብነት ያለው 4 ዓመት ያለዉ/ያላት
- ብዛት: 2
የስራ ቦታ: ለፕሮጀክት
4. የቀላል መኪና ሹፌር
- ተፈላጊ የት/ደረጃ: 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ህዝብ 1
- የስራ ልምድ: በሙያ አግባብነት ያለው 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ተፈላጊ ችሎታ: ፒካፕ ያሸከረከረ ይመረጣል
- ብዛት: 7
የስራ ቦታ: ለአዲስ አበባ
5. የከባድ መኪና ሹፌር
- ተፈላጊ የት/ደረጃ: 10 ክፍል ያጠናቀቀ እና የድሮ 4/ 5 ደረጃ ወይም ደ 2/3
- የስራ ልምድ: በሙያ አግባብነት ያለው 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ተፈላጊ ችሎታ: የተለያዩ ከባድ መኪና እና ሲኖ ያሸከረከረ ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት: 4
የስራ ቦታ: ለፕሮጀክት
6. ሳይት መሀንዲስ
- ተፈላጊ የት/ደረጃ: BSC CIVIL ENGEENERING;ROAD CONSTRUCTION/LEVEL 4/
- የስራ ልምድ: በሙያ አግባብነት ያለው 4/6 ዓመት ያለዉ/ያላት
- ተፈላጊ ችሎታ:መሰረታዊ የኮፒተር ዕዉቀት ያለዉ
- ብዛት: 4
የስራ ቦታ: ለፕሮጀክት
HOW TO APPLY
- ከዚህ በላይ የተገለጸውን መመዘኛ መስፈርት የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በተገለጸው አድራሻ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን፡፡
- አድራሻ: ጃክሮስ ሜታ ቢራ ፋብሪካ ፊት ለፊት የሚገኘው DCL ህንጻ 2ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር 251-9-42-35-81-92 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡