1. የሃይጅን እና ሳኒቴሽን ባለሙያ
Job Requirement
- የት/ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በሃይጅን እና ሳኒቴሽን
- የሥራ ልምድ: የሥራ ልምድ አያስፈልግም /0 ዓመት/
የሥራ ቦታ: አ.አ
2. ሲኒየር ሴክረታሪ
Job Requirement
- የት/ደረጃ: በSecretarial Science Diploma ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ: 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ በቂ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያላት
የሥራ ቦታ: አ.አ
How to Apply
- ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ኃይሌ ጋርመንት ከፍ ብሎ አካማዝ ፋብሪካ መግቢያ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ ፐርሶኔል ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳታውቃለን፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስልክ 0116-29-29-69/ 0116-29-29-77/ 0116-29-29-07